1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ፖለቲካየመካከለኛው ምሥራቅ

«እየተተኮሰብን ነው አምልጠን የወጣነው » ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን

ልደት አበበ
ዓርብ፣ መስከረም 24 2017

የእሥራኤል ጦር ሰሞኑን ሊባኖስ ውስጥ የሚገኘውን የሂዝቦላህ ቡድን ለማጥቃት የከፈተውን መጠነ ሰፊ ውጊያ ሸሽተው ከ1,2 ሚሊዮን በላይ ሊባኖሳውያን መፈናቀላቸው ተሰምቷል። በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ለመስራት ወደ ሊባኖስ የሄዱ እንደ የኢትዮጵያ፣ ፊሊፒንስ፣ ሲሪላንካ እና የሱዳን ሀገር ዜጎችም ከመፈናቀል እና መሰደድ አልዳኑም።

https://p.dw.com/p/4lOvo
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

Äthiopien nationaler Innovationswettbewerb SolveIT
ምስል iCog Labs, Solve IT

የወጣቶች ዓለም

ይኸ መሰናዶ ትምህርት፣ ጤና እና ሥራ የማግኘት ዕድልን ጨምሮ ለወጣቶች አንገብጋቢ በሆኑ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። በትምህርታቸው፣ በክህሎታቸው እና በሙያቸው ላቅ ያለ ውጤት ያስመዘገቡ ወጣቶች በእንግድነት ይቀርቡበታል። በለት ተለት ሕይወታቸው ወላጆቻቸውን ጨምሮ ከማኅበረሰቡ ጋር ያላቸው መስተጋብር በከወጣቶች ዓለም ለውይይት ይቀርባል።