1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መኢአድ አንቀፅ 39 እንዲነሳ ጠየቀ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 3 2010

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ከሕገ መንግሥቱ ውስጥ መነሳት ያለበት አንቀፅ መኖሩን አሳሰበ። መኢአድ በሶማሌ ክልል የተፈጠረውን ግጭት መነሻ ያደረገ በማድረግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ሀገር ለማፍረስ የተቀመጠ ነው ያለው አንቀፅ ሰላሳ ዘጠኝ የወለደው ችግር የበርካታ ዜጎችን ሕይወት እየቀጠፈ ነው ብሏል።

https://p.dw.com/p/32uUC
Logo Äthiopien Opposition Partei AEUP

«በተለያዩ አካባቢዎች ለሚነሳው ግጭት ምክንያት ሆኗል»

 ይህን መሰል አንቀፅ በሶሻሊስት ሃገራት እንደነበር ያመለከቱት  የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር በዛብህ ደምሴ እነዚያ ሃገራት ፈራርሰው የሉም በማለት አመልክተዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ