1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

«መፅሀፍ ስንፅፍ የልጅ ልጆቻችንን እያሰብን እንፃፍ»

Lidet Abebeዓርብ፣ ጥቅምት 1 2017

የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ስለ ግል ታሪካቸው እና ተሞክሮዋቸው መፅሀፍ የፃፉ አንድ ኢትዮጵያዊ መምህር ናቸው። እኝህም ሰው ዋና አላማቸው ወጣቶች ታሪካቸውን እንዲጽፉና መፅሀፍ እንዲያነቡ ማበረታታት እንደሆነ ነግረውናል። በተለያዩ ሀገራት የትምህርት እድል አግኝተው ስለተማሩም ጠቃሚ ናቸው ያሏቸውን ምክሮች ለወጣቶች በመፀሀፋቸው አስፍረዋል።

https://p.dw.com/p/4lfAe
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

Äthiopien nationaler Innovationswettbewerb SolveIT
ምስል iCog Labs, Solve IT

የወጣቶች ዓለም

ይኸ መሰናዶ ትምህርት፣ ጤና እና ሥራ የማግኘት ዕድልን ጨምሮ ለወጣቶች አንገብጋቢ በሆኑ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። በትምህርታቸው፣ በክህሎታቸው እና በሙያቸው ላቅ ያለ ውጤት ያስመዘገቡ ወጣቶች በእንግድነት ይቀርቡበታል። በለት ተለት ሕይወታቸው ወላጆቻቸውን ጨምሮ ከማኅበረሰቡ ጋር ያላቸው መስተጋብር በከወጣቶች ዓለም ለውይይት ይቀርባል።