1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እንጀራና የላም ወተት የቀረባቸው የሎጊያ ነጋዴዎች

ልደት አበበ
ዓርብ፣ ግንቦት 23 2016

በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅተው አፋር ክልል ውስጥ የሚሰሩ ወጣት ነጋዴዎች እንደገለፁልን « በጤና ምክንያት» በሚል ከአማራ ክልል ከዚህ ቀደም ይገባ የነበረ የተጋገረ እንጀራ እና የላም ወተት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ባለመግባቱ የወጣቶቹ ንግድ ተስተጓጉሏል።

https://p.dw.com/p/4gU4g
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

Äthiopien nationaler Innovationswettbewerb SolveIT
ምስል iCog Labs, Solve IT

የወጣቶች ዓለም

ይኸ መሰናዶ ትምህርት፣ ጤና እና ሥራ የማግኘት ዕድልን ጨምሮ ለወጣቶች አንገብጋቢ በሆኑ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። በትምህርታቸው፣ በክህሎታቸው እና በሙያቸው ላቅ ያለ ውጤት ያስመዘገቡ ወጣቶች በእንግድነት ይቀርቡበታል። በለት ተለት ሕይወታቸው ወላጆቻቸውን ጨምሮ ከማኅበረሰቡ ጋር ያላቸው መስተጋብር በከወጣቶች ዓለም ለውይይት ይቀርባል።