1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእነ አቶ አብዲ መሐመድ የፍርድ ቤት ውሎ

ረቡዕ፣ የካቲት 20 2011

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዝደንት በአቶ አብዲ መሐመድ መዝገብ የተከሰሱ 41 ሰዎችን ፖሊስ አፈላልጎ እንዲያቀርብ አዘዘ።

https://p.dw.com/p/3ECpY
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

«በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱ 41 ሰዎች እንዲያቀርቡ ተጠየቀ»

 ጠበቆች በበኩላቸው ፖሊስ ተከሳሾችን ማቅረብ ካልቻለ በጋዜጣ ታውጆ ወደ ቀጣይ ሥነስርዓት መሄድ ይገባል ሲሉ ተቃውመዋል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በችሎቱ ተገኝቶ ተከታዩን አጭር ዘገባ ልኮልናል።