ፖለቲካየየካቲት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካEshete Bekele24 የካቲት 2010ቅዳሜ፣ የካቲት 24 2010የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማጽደቁን ተከትሎ በአምቦ እና ጊንጪ ከተሞች ተቃውሞ መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ። በአምቦ ከተማ ሶስት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሱዳን በመጪው ሰኞ አምባሰደሯን መልሳ ወደ ግብጽ እንደምትልክ አስታወቀች። https://p.dw.com/p/2te0uማስታወቂያ