እ.ጎ.አ. የካቲት 24 ቀን 2022 ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጥቃት ሰነዘረች። ከዚያም ኔቶ ተጨማሪ ጦር ወደ ምስራቅ አውሮጳ ላከ። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዩክሬናውያን ጦርነቱን ፈርተው ሲሰሹ - ሌሎች ደግሞ ለመዋጋት እዛው ቀሩ።