1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ሌሎቹ ብልሆች የራዲዮ ድራማ ክፍል 2 “ዘመናዊ ተዓምር”

James Muhandoቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 19 2017

በቀደመው ክፍል ራሒም ካቪንዱ የተባለ አነስተኛ የቤት ሥራዎች በራሱ የሚያከናውን ዲጂታል ረዳት ፈጥሯል። ነገር ግን የአጎቱ ልጆች እና ከእነሱ ቤት የማትጠፋው የፍቅር ጓደኛው ኒና በጥርጣሬ ተቀብለውታል። ይኸ በእንዲህ እንዳለ ግሎባል ትሬዠር የተባለ ኩባንያ አይናቸውን ስካን ለመደረግ ፈቃደኛ ለሆኑ ሰዎች ገንዘብ እያደለ ይመስላል። ኩባንያው እያደረገ ያለው ምንድንነው? ኒና አይኗን ስካን እንደተደረገች ራሒም እንዲያውቅ ያልፈለገችበት ምክንያትስ ለምን ይሆን? ‘ዘመናዊ ተዓምር’ በተሰኘው የዛሬው ክፍል ኒና እና እምነትን እናገኛቸዋለን።

https://p.dw.com/p/4npbm