ማሊ፤ የአፍሪቃ ህብረት ዉሳኔ 13 ኅዳር 2005ሐሙስ፣ ኅዳር 13 2005የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የፀጥታ ምምክር ቤት አባል ሀገራት፤ በማሊ ጉዳይ ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ አሳለፈ።https://p.dw.com/p/16oH3ምስል Reutersማስታወቂያ የዓመቱ የምክር ቤቱ ፕሪዚደንት የጋንብያዉ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር ፤ ሱዛን ኦፍራዉ አጎ፤ የዉይይቱን የምክፈቻ ንግግር አሰምተዋል። ይህንኑ መነሻ በማድረግ፤ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ፤ ከኮሚሽነሩ ኮሚሽነር አንባሳደር ራምታን ላማምራን ጋር ቃለ ምልልስ አድርጎ ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ