1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምሩቃን እና የኢትዮጵያ የስራ ፖሊሲ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 24 2004

ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚወጡ ምሩቃን እና ሥራ የማግኘት ዕድላቸው

https://p.dw.com/p/15hMF

ኢትዮጵያ በያመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ከከፍተኛ ተቋማት በዲፕሎማ እና በዲግሪ ታስመርቃለች። እነዚሁ ተመራቂዎች በተማሩበት የትምህርት ዘርፍ ስራ ለማግኘት የሚያደርጉት ጥረት ግን እንደሚፈለገው ውጤት እንዳላስገኘላቸው ነው የሚገልጹት። አርያም ተክሌ