1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ክፍል 9 «ውጤቱ»

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 20 2016

በኢንዙና በግልፅ የተፈፀሙ ወንጀሎች በፖሊስ ችላ እየተባሉ የሚመስል ነገር ሰምተናል። በአጭበርባሪው አጎናፍር ማስፈራሪያ የደረሰበት ራሒም ብዙ ብጥብጥ ስላስነሳው የውሸቱ ቪዲዮ ከማንም ጋር እንዳያወራ ከፖሊስም ማስጠንቀቂያ ደርሶታል። ፖሊስ ተጠቂው ራሒምን ከመወንጀል ይልቅ በትክክል የደረሰበትን ጉዳት ይመረምር ይሆን?

https://p.dw.com/p/4frYX