1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማሊላንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ መዝጋቷ

ሰኞ፣ ጥር 7 2004

በሶማሌላንድ የሚገኝ አንድ የግል የቴሌቪዥን ጣቢያ ለመንግስት ተቃዋሚዎች ፕሮፖጋንዳ ይሰራል በማለት በቀረበበት ወቀሳ ጣቢያው በሀገሪቱ መንግሥት መዘጋቱን ሮይተርስ የዜና ወኪል ገለፀ።

https://p.dw.com/p/13kZz
Foto DW/Richard Lough
ምስል DW/Richard Lough

ሰባት ጋዜጠኞችም በአንድ ሳምንት ውስጥ መታሰራቸውን፤ ሦስቱ እስካሁን ክስ እንዳልትመሠረተባቸውም ዘገባው አስታውቋል። ልደት አበበ ሪፖርተርስ ዊዝዓውት ቦርደርስ የተባለውን ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት የአፍሪቃ ክፍል ኋላፊ ኦምብሯዝ ፒየር ስለዚሁ ጉዳይ አነጋግራለች።
ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ