1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጥያቄያቸዉ ዉድቅ ሆነ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 24 2010

የቀድሞ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር እና 3 ተባባሪዎቻቸዉ በዋስ እንዲለቀቁ ያቀረቡትን ጥያቄ ፍርድ ቤት ዉድቅ አደረገዉ

https://p.dw.com/p/343er
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

(Beri.Berlin) Rassismus in Italien - MP3-Stereo


በቅርቡ የታሠሩት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር እና 3 ተባባሪዎቻቸዉ በዋስ እንዲለቀቁ ያቀረቡትን ጥያቄ ፍርድ ቤት ዉድቅ አደረገዉ።ዛሬ አዲስ አበባ ያስቻለዉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ተጠርጣሪዎቹ ያቀረቡት የቁሳቁስ አቅርቦት እና የእስር ቤት አያያዝ እንዲሻሻልላቸዉ ግን አዟል። ፖሊስ ለተጨማሪ ምርመራ የጠየቀዉን 14 ቀናት የምርመራ ጊዜም ፍርድ ቤቱ ተቀብሎ ለመስከረም አራት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ