ኤኮኖሚጀርመንበሳምንት የአራት ቀን ስራ የሙከራ ፕሮጀክት በጀርመንTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚጀርመንLidet Abebe24 ጥር 2016ዓርብ፣ ጥር 24 2016 ከትናንት ጀምሮ ጀርመን ውስጥ የሚገኙ 45 ድርጅቶች በአንድ የሙከራ ፕሮጀክት መሳተፍ ጀምረዋል። ይኼውም ሰራተኞቻቸው እንደተለመደው በሳምንት አምስት ቀናት ሳይሆን አራት ቀናት ብቻ እየሰሩ ተመሳሳይ ደሞዝ ይከፈላቸዋል። የዚህ የሙከራ ፕሮጀክት ዓላማ ለሰራተኛው ተጨማሪ የዕረፍት ቀን መጨመር ብቻ ሳይሆን የድርጅቱንም ምርታማነት ማሳደግ ነው። https://p.dw.com/p/4bxAQማስታወቂያ