Eshete Bekeleዓርብ፣ ኅዳር 27 2017ኢትዮጵያ በመቅደላ ጦርነት እና በፋሺስት ጣልያን ወረራ ወቅት ተዘርፈው የተወሰዱ ቅርሶች ለማስመለስ ግፊት እያደረገች ነው። ከዚህ ቀደም የአክሱም ሐውልት፣ የአጼ ቴውድሮስ ጸጉር፣ ታቦቶች እና መስቀሎችን ጨምሮ በርከት ያሉ ቅርሶች ለኢትዮጵያ ተመልሰዋል። በሙዚየሞች እና በግለሰብ አሰባሳቢዎች እጅ ቅርሶች ለማስመለስ የሚደረገው ጥረት ምን ይመስላል? አንድም በሙዚየሞች አንድም በግለሰብ አሰባሳቢዎች እጅ የሚገኙ ቅርሶችን ለማስመለስ የሚደረገው ጥረት ምን ይመስላል? ዶይቼ ቬለ በጉዳዩ ላይ ከዶክተር አሉላ ፓንክረስት ጋር ቃለ-መጠይቅ አድርጓል።