ምስል picture-alliance/Dumont/S. Lubenowአውሮጳ እና ጀርመንዝግጅቱ ጀርመንን ጨምሮ የአውሮጳ ሀገራት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል። በጀርመን እንዲሁም በአውሮጳ የተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የውጭ ዜጎችን ሕይወትም ይመለከታል።የውጭ ዜጎች በነዚህ ሀገራት ያገኙትን እድል፣ ስኬቶቻቸውን እና ተግዳሮቶቻቸውንም ይቃኛል።