ኤኮኖሚኢትዮጵያኢትዮጵያውያን የአፍሪካ ኮምት ተሳታፊዎች በጀርመን በቀሰሙት ልምድ ሀገራቸውን ለመጥቀም ተስፋ ሰንቀዋልTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚኢትዮጵያEshete Bekele20 ጥቅምት 2017ረቡዕ፣ ጥቅምት 20 2017አራት ኢትዮጵያውያን አፍሪካ ኮምት በተባለው እና በጎርጎሮሳዊው ከ2023 እስከ 2025 በሚዘልቀው መርሐ-ግብር በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ይኸ መርሐ-ግብር አፍሪካውያን ወጣት ባለሙያዎችን ከሥመ -ጥር የጀርመን ኩባንያዎች የሚያገናኝ ነው። ገነት አታክልት እና ጌቱ ታደለ በሁለት ግዙፍ የጀርመን ኩባንያዎች ውስጥ ለስምንት ወራት እየሰሩ ሲማቁ ቆይተዋል። https://p.dw.com/p/4mPYXማስታወቂያ