1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢዜማ እና ነፃነትና እኩልነት ፓርቲዎች በሶማሌ ክልል ከሚካሄደው ምርጫ ራሳቸውን አገለሉ

ሐሙስ፣ መስከረም 13 2014

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ እና ነፃነትና እኩልነት ፖርቲ ቀደም ሲል ራሱን ከምርጫው ያገለለውን የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባርን ተከትለው ከምርጫው ራሳቸውን ማግለላቸውን አሳውቀዋል። ፖርቲዎቹ ከምርጫው ራሳቸውን ያገለሉት በክልሉ ከመራጮች ምዝገባ ጋር ተያይዞ አሉ ባሏቸው ችግሮች ምክንያት ነው።

https://p.dw.com/p/40kJB
EZEMA Partei Äthiopien Addis Abeba
ምስል Yohannes G/Egziabher/DW

ኢዜማ እና ነፃነትና እኩልነት ፓርቲዎች በሶማሌ ክልል ከሚካሄደው ምርጫ ራሳቸውን አገለሉ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ እና ነፃነትና እኩልነት ፖርቲ ቀደም ሲል ራሱን ከምርጫው ያገለለውን የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባርን ተከትለው ከምርጫው ራሳቸውን ማግለላቸውን አሳውቀዋል። ፖርቲዎቹ ከምርጫው ራሳቸውን ያገለሉት በክልሉ ከመራጮች ምዝገባ ጋር ተያይዞ አሉ ባሏቸው ችግሮች ምክንያት ነው።

ሰለሞን ሙጬ

እሸቴ በቀለ

ማንተጋፍቶት ስለሺ