1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትኢትዮጵያ

ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች አንድ ተማሪ ብቻ የወደቀበት ትምህርት ቤት

ልደት አበበ
ዓርብ፣ መስከረም 10 2017

እንግዶቻችን ትግራይ ክልል ውስጥ በ 2016 ዓም የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛውን ነጥብ ያስመዘገቡ ሁለት ተማሪዎች ናቸው። ሁለቱም ተማሪዎች የአንድ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲሆኑ በዚህ ትምህርት ቤት ከአንድ ተማሪ በቀር ሁሉም ተማሪዎች አልፈዋል። ይህን ትምህርት ቤት ምን ልዩ እንደሚያደርገውም ጠይቀናል።

https://p.dw.com/p/4kssp
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

Äthiopien nationaler Innovationswettbewerb SolveIT
ምስል iCog Labs, Solve IT ምስል iCog Labs, Solve IT

የወጣቶች ዓለም

ይኸ መሰናዶ ትምህርት፣ ጤና እና ሥራ የማግኘት ዕድልን ጨምሮ ለወጣቶች አንገብጋቢ በሆኑ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። በትምህርታቸው፣ በክህሎታቸው እና በሙያቸው ላቅ ያለ ውጤት ያስመዘገቡ ወጣቶች በእንግድነት ይቀርቡበታል። በለት ተለት ሕይወታቸው ወላጆቻቸውን ጨምሮ ከማኅበረሰቡ ጋር ያላቸው መስተጋብር በከወጣቶች ዓለም ለውይይት ይቀርባል።