ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ሶማሊያውያን
ረቡዕ፣ ሰኔ 12 2011ማስታወቂያ
ሀገራቸው ውስጥ ባለው ግጭት ምክንያት ወደ ኤርትራ ተሰደው በመጠለያ ይኖሩ ከነበሩት አብዛኞቹ ወደአውሮጳ እና ወደተለያዩ ሃገራት ቢሄዱም ቀሪዎቹ እዚያው ቢቆዩም በቅርቡ ግን ከዚያ እንዲወጡ ትዕዛዝ እንደደረሳቸው ለዶይቼ ቬለ DW ገልጸዋል። ከመቀሌ ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ
ሸዋዬ ለገሠ
ተስፋለም ወልደየስ