ዓለም አቀፍ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ሪፖርት11 ሰኔ 2001ሐሙስ፣ ሰኔ 11 2001የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዓለም አቀፍ ህገወጥ የሰዎች ዝዉዉርን በተመለከተ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ።https://p.dw.com/p/ISfjህገ-ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ዘመናዊ ባርነት ነዉማስታወቂያበሪፖርቱ መሰረት ኢትዮጽያና ኤርትራም፣ ዜጎቻቸዉ ለስራ ብለዉ ወደ ዉጭ አገር በመጓዝ፣ ለወሲብ ጥቃት፣ ለከባድ ስራና፣ ለሴተኛ አዳሪነት ተጋልጠዋል። ሪፖርቱ ኢትዮጽያን ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት ከሚያደርጉት ኤርትራን ደግሞ ለችግሩ ትኩረት ከነፈጉ አገራት ጎራ መድቧቸዋል። ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ዲሲ አበበ ፈለቀ እንዲህ አጠናቅሮታል። አበበ ፈለቀ/አዜብ ታደሰ/አርያም ተክሌ