ማስታወቂያ
በዚምባብዌ የኮሌራ በሽታ በሁለት ወር ውስጥ ከ150 በላይ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። (ምንጭ: ዚምባቡዌ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር)
አሮጌ የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች ፈንድተዋልፍሳሽም ወደ ቤቶች እሄደ ነው።
ሉሲ ማታረ፤ የዝምባብዌ ነዋሪ
``እንስሳት ሆነናልን? የምንኖርበት መንገድ ፈጽሞ ከአቅማችን በላይ ነው ። ልጆቻችንን በቤት ውስጥ እንዲቀመጡ ማድረግ አለብን ። ውጭ መጫወት አይችሉም ። ውጭ ቢጫወቱ በኮሌራ ይለከፋሉ ብለን እንፈራለን ።``
ያልተወገዱ የቆሻሻ ተራሮች የከርሰምድር ውሃ እየበከሉ መሆናቸውን ጤና ጥበቃ ባለሞያዎች ይናገራሉ። እንደሚሉት የሃራሬ ቦቴዎች ለጤና አደገኛ ናቸው።
ሚካኤል (ቨር ሐኪም)
``ውኃው ንጹህ አይደለም ። ውኃው ከየትም ይሁን ከየት ሰዎች ውሃውን እንዲያክሙት እያበረታታናቸው ነው ። አሁን እያደረግን ያለው በተመረጡ ቦታዎችጉዳት ውሃን የሚያክሙ እንደ አj4ታፕስ ያሉ ኬሙካሎች እየተጠቀምን ነው ።``
መንግሥት የጎዳና ላይ ምግብ መሸጥን ማስቆም ይፈልጋል ። ይሁን እንጂ ብዙዎች በንግድ ሥራ በሚተዳደሩበት አገር ነዋሪዎች ይህን እንቅስቃሴ ይቃወማሉ።