ኅብረተ ሰብአፍሪቃየአዳጊ ሴቶችና የወላጆች ግንኙነትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃLishan Dagne/Shewangizaw Wegayehu30 ኅዳር 2015ዓርብ፣ ኅዳር 30 2015አዳጊ ሴቶች ከወላጆቻቸው ጋር ያላቸው የግንኙነት ደረጃ በእርግጥ እንደማህበረሰቡ ልማድና እውቀት ሊለያይ ይችላል፡፡ በሀዋሣ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ቤቴሌሄም ሞገስ የአስራ ዘጠኝ ዓመት አዳጊና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ቤቴሌሄም በአዳጊ የእድሜ ክልል የምንገኝ ሴቶች ያልተቋረጠ የወላጆች ክትትልና ድጋፍ ያስፈልገናል ትላለች፡፡https://p.dw.com/p/4KIucማስታወቂያ