ፖለቲካኢትዮጵያየሐሙስ ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መፅሔት To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያHirut Melesse26 ኅዳር 2017ሐሙስ፣ ኅዳር 26 2017 በዛሬው መጽሔታችን አምስት ርዕሰ ጉዳዮችን በትንታኔ እናስደምጣለን ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ ፤ በኦሮሚያ ክልል የታጣቂዎች ለሰላም መመለስ እና የነዋሪዎች አስተያየት ፤ በትግራይ ክልል የቀጠለው እና አወዛጋቢ ሹመቶች እና የነዋሪዎች አስተያየት፤ የአካል ጉዳተኞች ተግዳሮት እና ተስፋ እንዲሁም የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የአንጎላ ጉብኝት እና አንድምታው የተመለከቱ ዘገባዎች በትንታኔ ይደመጣሉ። https://p.dw.com/p/4noIQማስታወቂያ