የሐዋሳ የአንዱስትሪ ፓርክ አማራጭ ገበያ እያፈላለገ መሆኑን አስታወቀ
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 28 2014ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ የእድገትና የንግድ ዕድል ድንጋጌ (አጎዋ) መታገዷን ተከትሎ አማራጭ የወጭ ምርት ገበያዎችን በመለየት ተግባራዊ የማድረግ ስራዎችን በማከናወን ላይ እንደሚገኝ የአንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ።
የፓርኩ የስራ ሃላፊዎች ለዶቼ ቬለ (DW) እንዳሉት መንግስትና በዘርፉ የተሰማሩ ኩባንያዎች በቀጣይ እገዳው ሊያሳድር የሚችለውን ጫና ለመቀነስ በቅንጅት እየሰሩ ይገኛሉ ።
ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ