ፖለቲካኢትዮጵያየረቡዕ፤ ታኅሣሥ 9 ቀን፣ 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሄትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያHirut Melesse9 ታኅሣሥ 2017ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 9 2017የዜና መጽሔት በአማራ ክልል በመንግስት የተጠራ ሰልፍ ዛሬ ስለመካሄዱ እና ስለሰልፉ የፋኖ ምላሽ ላይ ያተኮሩዘገባዎች ቀዳሚ ናቸው ። እሥር ላይ ሆነው በሕመም ውስጥ ስለ ሚገኙት አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ይዞታ እንዲሁም የትግራይ ክልል ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ያስከተለው የምሁራን ፍልሰት እና ዶናልድ ትራምፕ ስለ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲያቸው የተናገሩትንም አካቷል ። https://p.dw.com/p/4oKBZማስታወቂያ