ኤኮኖሚኢትዮጵያየሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ ምን ይዞ መጣ? To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚኢትዮጵያEshete Bekele/MMT2 ታኅሣሥ 2017ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 2 2017የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግመታን አጣምሮ የያዘው አዋጅ “ብዙ የሚያሻሙ” ነገሮች ቢኖሩትም ባለሙያዎች “ገበያውን ቅርጽ ያስይዘዋል” ብለው ይጠብቃሉ። አዋጁ ያለ ደንበኛው ፈቃድ “ቢያንስ 80% ያልተጠናቀቀ ቤት” ማስተላለፍ ይከለክላል። በዘርፉ የሚደረገው ግብይት በባንክ ወይም በኤሌክሮኒክ የክፍያ ዘዴ ብቻ እንዲሆን ተወስኗል። https://p.dw.com/p/4o15xማስታወቂያ