ተፈጥሮ እና አካባቢ ኢትዮጵያየተራቆተውን አከባቢውን የቀየረው ወጣት አብነት ዴላሞ To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoተፈጥሮ እና አካባቢ ኢትዮጵያ16 ታኅሣሥ 2017ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 16 2017በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በታላቁ ስምጥ ሸለቆ ጫፍ የምትገኘው ሀሚዶ ቀበሌ ቆላማ የአየር ንብረት ይስተዋልባታል ፡፡ በክልሉ ከምባታ ዞን አዲሎ ወረዳ የምትገኘው ሀሚዶ ቀበሌ ነዋሪ ለሆነው ለወጣት አርሶአደር አብነት ዴላሞ ግን ነገሮች ተስፋ አላስቆረጡትም ፡፡ ይልቁንም በቀበሌው የሚገኘውን ይዞታውን ለደን ልማትና ለአርሻ ሥራዎች አመቺ ወደሆነ ከባቢ ለመቀየር ከዓመታት በፊት የጀመረው ሥራ አሁን ላይ ውጤት ያስገኘለት ይመስላል ፡፡https://p.dw.com/p/4oZg3ማስታወቂያ