የቱሪስቶች መናኸሪያዋ አክሱም11 ኅዳር 2006ረቡዕ፣ ኅዳር 11 2006የሥልጣኔ በር በምትባለው የአክሱም ከተማ የሚገኙት ከአንድ ውቅር ድንጊያ የተቀረጹት ሐውልቶችዋ ብቻ አይደሉም የቱሪስት መስሕብ የሆኑት።https://p.dw.com/p/1ALVcምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ አሁንም የታሪክ ምሁራንን ብዙ ቢያከራክርም፣ ጽላተ ሙሴ በአክሱም ጽዮን ይገኛል መባሉም ሌላው ምክንያት በመሆኑ ይጠቀሳል። ከጥቂት ጊዜ በፊት በከተማይቱ ጉብኝት ያደረገው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ስለዚሁ ጉዳይ በዚያ አንዳንዶችን አነጋግሮ ዘገባ አጠናቅሯል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ