ፖለቲካኢትዮጵያየታኅሳስ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያHirut Melesse4 ታኅሣሥ 2017ዓርብ፣ ታኅሣሥ 4 2017የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤ የአንካራው ስምምነት የኢትዮ-ሶማሊላንድ ስምምነትን ይሽራልን? የስልጣን ርክክብ የተደረገባት ሶማሌ ላንድ የኢትዮጵያና ሶማልያን ስምምነት ብሎም ስለመግባብያ ስምምነቱ ምን ብላ ይሆን ቃለ ምልልስ ይዘናል። እንዲሁም - በህዝብ ተሳትፎ ይሰራል የተባለው የወሎ ሆስፒታል ግንባታ የሀብት ብክነት አጋጠመው መባሉን ያስቃኘናል። https://p.dw.com/p/4o87nማስታወቂያ