የቺሊው ርዕደ መሬት ያስከተለው ጉዳት
ሰኞ፣ የካቲት 22 2002ማስታወቂያ
የሟቾቹ ቁጥር ከዚህ ሊጨምር እንደሚችልም ተገምቷል ። አደጋው የከፋ ጉዳት ባስከተለባት ኮንሴፕስዮን በተባለችው ከተማ የተከሰተውን ዝርፊያና ሁከት ለማስቆምም ትናንት ከምሽት እስከ ንጋት ሰዓት ዕላፊ ቢጣልም ነዋሪዎች አሁንም ከዝርፊያው ስጋት አልተላቀቁም ። በርካታ የአደጋው ሰለባዎች ዕርዳታ አልደረሰንም ሲሉ በማማረር ላይ ናቸው ። የዶይቼቬለው ሽታይን ጎትፍሪድ ከቦነስ አይሪስ የላከውን ዘገባ ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።
ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ