ማስታወቂያ
ድሪፍቲንግ የጀመርኩት በመደበኛ መኪና ነው።» የሚለው ጄይባሽ ጎዳና ላይ ሲነዳ ሁል ጊዜ በፖሊስ ይያዝ ነበር። ስለሆነም አዋል እና ጄይባሽን ህጉ ከሚወዱት ስፖርት እንዳይገድባቸው የራሳቸው የሆነ መላ ፈጥረዋል። ይኼውም አዋል እንደሚለው «አውራ ጎዳና ላይ በፍፁም በፍጥነት እየነዳን አናሽከረክርም። ይልቁንስ ቦታ ተከራይተን ድግስ እናዘጋጃለን። ዝግጅቱ በሁሉም አቅጣጫ ህጋዊ በሆነ መልኩ እንዲከናወን እንሰራለን።» ይላል። የዶይቸ ቬለ #77ከመቶው ዝግጅት ጎብኝቷቸው ነበር።