የአቶ አንዳርጋቸዉ የእስር ይዞታና የብሪታንያ መንግሥት22 ሰኔ 2007ሰኞ፣ ሰኔ 22 2007የብሪታንያ መንግሥት ዲፕሎማት ኢትዮጵያ ዉስጥ በእስር ላይ የሚገኙትን የግንቦት ሰባት የአመራር አካል አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌን መጎብኘታቸዉን ዘገባዎች ያመለክታሉ።https://p.dw.com/p/1FpkOምስል picture-alliance/dpa/M. Schreiberማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ሮይተርስ ከለንደን እንደዘገበዉ የብሪታንያ ዜግነት ያላቸዉ አቶ አንዳርጋቸዉ የሚገኙበት የእስር ሁኔታ ተቀባይነት እንደሌለዉ ያመለከተዉ የብሪታንያ መንግሥት፤ ድርጊቱም የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ሊጎዳ እንደሚችል ገልጿል። በጉዳዩ ላይ የለንደን ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህን ሸዋዬ ለገሠ በስልክ አነጋግራዋለች። ድልነሳ ጌታነህ/ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ