የአደንዛዥ ዕፆች ሱስ
ቅዳሜ፣ የካቲት 3 2004ማስታወቂያ
የዛሬው የወጣቶች ዝግጅት በአደንዛዥ እፅች ላይ ነው ያተኮረው። ባለሙያዎች እንደሚገምቱት እስከ 15 ከመቶ የሚሆነው የኢራን ህብረተሰብ የአደንዛዥ እፅ ሱሰኛ ነው። እንደ ኦፒየም እና ሐሺሽ የመሳሰሉት አደንዛዥ ዕፆች በአገሪቷ ይወሰዳሉ። ጉዳቱ የነዚህ እፆች ያህል አይሁን እንጂ በኢትዮጵያም በተለይ የጫት ሱሰኛ ከፍተኛ ነው። አደንዛዥ እፅን በተመለከተ ከዓዕምሮ ህክምና መምህርና ሀኪም- ዶክተር መስፍን አራያ ጋር ተነጋግረናል።
ልደት አበበ
ነጋሽ መሃመድ