የአፍሪቃ ህብረት ምክትል ኮሚሽነር ጋዜጣዊ መግለጫ3 ሐምሌ 2004ማክሰኞ፣ ሐምሌ 3 2004አሥረኛ የምሥረታ ዓመቱን በማክበር ላይ ያለው የአፍሪቃ ህብረት በሣምንቱ መጨረሻ የሚደረገው የህብረቱ ኮሚሽንነር ምርጫ የህብረቱን አባል ሀገራት መራሕያነ መንግሥት እና ርዕሳነ ብሔር ለሁለት በመክፈል በስራው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጥሮዋልhttps://p.dw.com/p/15Uwsምስል DW /Maya Dreyerማስታወቂያ መባሉን የኮሚሽኑ ምክትል ኤራስቶስ ምዌንቻ አስተባበሉ። የህብረቱ ኮሚሽን ስራውን በስኬት እያከናወን መሆኑን ምዌንቻ ዛሬ የህብረቱ ኮሚሽነሮች በጠቅላላ በተገኙበት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አረጋግጠዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ