የአፍሪቃ ህብረት እና በአህጉሩ የሚታዩ ግጭቶች 18 ሚያዝያ 2004ሐሙስ፣ ሚያዝያ 18 2004የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ከግጭት ወደ ጦርነት እየተሸጋገረ ስላለው የደቡብና የሰሜን ሱዳን ውዝግብ፡ ከጥቂት ጊዜ በፊት በጊኒ ቢሳው ስለተደረገው መፈንቅለ መንግሥት፡ እንዲሁም፡ በማሊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትናንት ልዩ የሙሉ ቀን ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔዎችን አሳለፈ።https://p.dw.com/p/14l8mምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ትናንት ልዩ የሙሉ ቀን ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔዎችን አሳለፈ። ምክር ቤቱ ውጥረትና የተቀላቀለበት ሁኔታ አፍሪቃውያን ለረጅም ዓመታት ያደረጉትን ትረት ያመከነና አካባቢውን ወዳደገኛ ቀውስ ሊከት የሚችል ሁኔታ እየተፈጠረ በመሆኑ ባስቸኳይ እንዲያቆሙ ሁለቱንም ሀገሮች ጠይቆዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ