የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የመልሶ ማቋቋም ጥሪ
ዓርብ፣ ነሐሴ 11 2010ማስታወቂያ
ፓትሪያርኩ ጅግጅጋን ጨምሮ በሶማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች አምስት ካህናት በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ሰባት ካህናት ደግሞ በፅኑ ተደብድበው ከሞት መትረፋቸውንና በሕክምና እየተረዱ እንደሚገኙ፤ ቁጥራቸው ያልታወቀ ምዕመናንም በተመሳሳይ ሁኔታ መገደላቸውንም በመግለፅ እንዲህ ያለው ድርጊት ከሀገሪቱ አኩሪ ታሪክ ጋር አብሮ እንደማይሄድም አመልክተዋል። ሀብት ንብረታቸው መዘረፉና መደብደባቸውንም አውስተዋል። ዛሬ የተሰጠውን መግለጫ የተከታተለው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኳል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ