የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ በተስፋዬ ለማ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 23 2005ማስታወቂያ
የኢትዮጵያን የ 100 ዓመት የሙዚቃ ታሪክ የሚዳስስ መፀሃፍ ቨርጂንያ አሜሪካን ውስጥ በይፋ ተመርቋል ። በታዋቂው ሙዘቀኛ ተስፋዮ ለማ የተዘጋጀው ይኽው መፀሀፍ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ታሪክ ለቀሪው ትውልድ የሚያቆይ ታላቅ ቅርስ መሆኑን በመፀሃፉ ምረቃ ላይ ተገልጿል ። መፀሃፉ ለህትመት የበቃው ደራሲው ተስፋዮ ለማ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ በኋላ ነው ። አርቲስት ተስፋዮ ለማ በሞት የተለየን ጥር 24 2005 ዓም ነበር ። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዝርዝር ዘገባ አለው ።
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ