1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስራኤል፡ ፍልስጤም ኢቀጥተኛ ድርድር

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 28 2002

በአሁኑ ጊዜ በኢየሩሳሌም የሚገኙት የዩኤስ አሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ልዩ ልዑክ ጆርጅ ሚቼል ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር ይገናኛሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው።

https://p.dw.com/p/NFrz
ሚሼልና ናትንያሁምስል AP


ግንኙነቱ በአሜሪካውያኑ አደራዳሪነት በእስራኤል እና በፍልስጤማውያን መካከል እንዲካሄድ የታሰበውን ቀጥተኛ ያልሆነውን ውይይት ለመጀመር የሚያስችለውን መንገድ የማመቻቸት ዓላማ ይዟል። የውይይቱ ዕለት ገና አልተወሰነም።

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ