የኢትዮጵያ የኑኬሌር ጣቢያ ግንባታ
ሐሙስ፣ መጋቢት 6 2010ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት ከሩሲያ ጋር በተመባበር ሊያስገነባዉ ያቀደዉ የኑክሌር ጣቢያ ለሠላማዊ የኃይል ማመንጪነት ብቻ እንደሚዉል የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር በድጋሚ አስታወቀ።የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለሰ ዓለም ዛሬ በመደበኛ ጋዜጣዊ መግለጫቸዉ ከኑክሌር ጣቢያ ግንባታዉ በተጨማሪ የኢትዮጵያ እና የጅቡቲን ግንኙነት፤ የበርበራ ወደብ አጠቃቀምን እና ዉዝግቡን በሚመለከትም ማብራሪያ ሰጥተዋል።ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ጋዜጣዊ መግለጫዉን ተከታትሎት ነበር።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ