1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዐርብ ኅዳር 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት

ዓርብ፣ ኅዳር 27 2017

በጃራ ስደተኞች መጠለያ በሴቶች ላይ የሚፈጸመው ፆታዊ ጥቃት መባባስ፤ በኦሮሚያ ክልል «ከሕግ አሰራር ውጪ ለወታደራዊ ምልመላ ተይዘው ገንዘብ የተጠየቁ» መኖራቸውን ኢሰመኮ መግለጹ ፤ ምያንማር ውስጥ ለችግር የተዳረጉት ኢትዮጵያውያን ጉዳይ፤ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የሚሰደዱ ሰዎች ቁጥር በዓለም መበራከት

https://p.dw.com/p/4nrMq
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።