1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየካቲት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Eshete Bekeleቅዳሜ፣ የካቲት 24 2010

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማጽደቁን ተከትሎ በአምቦ እና ጊንጪ ከተሞች ተቃውሞ መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ። በአምቦ ከተማ ሶስት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሱዳን በመጪው ሰኞ አምባሰደሯን መልሳ ወደ ግብጽ እንደምትልክ አስታወቀች።

https://p.dw.com/p/2te0u