1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥር 8 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoማክሰኞ፣ ጥር 8 2010

በዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚው ይፈታሉ ስለተባሉ እስረኞች የተቃዋሚ ፓርቲዎች የሰጡት አስተያየት ነው። ከተፈቺዎቹ አንዱ ናቸው ስለተባሉት ዶ/ር መረራ ጉዲና ከጠበቃቸው ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይከተላል። በሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ሊደረግ የነበረው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ሩጫ በድጋሚ መተላለፉን በተመለከተ የተጠናቀረ ዘገባ አለን። የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት እና የአልሸባብ ምልመላ ያሰጋቸው የሶማልያ ህጻናት የሚሉ ርዕሰ ጉዳዮችንም እንዳስሳለን፡፡

https://p.dw.com/p/2qwfV