ፖለቲካየግንቦት 20 ቀን 2010 ዓ.ም. ዜና መጽሔትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካTesfalem Waldyes Erago20 ግንቦት 2010ሰኞ፣ ግንቦት 20 2010በዕለቱ የዜና መፅሄት ቀዳሚ ያደረግነው ቁርጡ ያለየለትን የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር መፈታት ጉዳይ የተመለከተውን ዘገባ ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ እየተከበረ ያለውን የግንቦት 20 በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ላይ ተቃዋሚዎች የሰጧቸው አስተያየቶች የተካተቱበት ጥንቅርም አለን። ካለፈው ሳምንት አጋማሽ ጀምሮ በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ስለቀጠለው ግጭት የተጠናቀረ ዘገባ ይዘናል። https://p.dw.com/p/2yTtpማስታወቂያ