የደሞዝ ጭማሪ ያስከተለው ስጋት
ሐሙስ፣ ጥር 11 2009ማስታወቂያ
ይሁን እና ለመንግሥት ሠራተኞች የተፈቀደው የደሞዝ ጭማሪ በሠራተኞች እና በነዋሪዎች ላይ ስጋት ፈጥሯል። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚኖሩ የመንግሥት ሠራተኞች ተጨማሪ የዋጋ ግሽበት ሊያስከትል ይችላል ሲሉ ስጋታቸውን ገልፀዋል። የመንግሥት ሠራተኞቹ እንደተናገሩት ገንዘቡ ገና ኪሳቸው ሳይገባ የአንዳንድ ሸቀጦች እና የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ ተጀምሯል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ