1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጅግጅጋ የጸጥታ ሁኔታ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 1 2010

ጅግጅጋ ዛሬ በአንፃራዊነት ሰላሟን ያገኘች ሲሆን በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች ግን አሁንም የተኩስ ልውውጥ እንደሚሰማ የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ገለፁ። የክልሉ ፕሬዝደንት አቶ አብዲ መሐመድ ከስልጣናቸው ተነስተው በሌላ መተካታቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ይፋ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/32lVE
Äthiopien Gode - Dürre-Krise
ምስል DW/J. Jeffrey

የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በበኩሉ በጅግጅጋ ያለው ጽሕፈት ቤቱ ሆን ተብሎ እንዲቃጠል መደረጉን ለዶይቼ ቬለ ተናግሯል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ