1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

የጥበብ ልጆች ክፍል 02 ርዕስ - «አይዞሽ!»

ብሩክታይት ጥጋቡ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 2 2017

እናንተስ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ወይም በዚህ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ምን ታደርጋላችሁ? ጾታዊና ወሲባዊ ጥቃት የሚያደርሱ ሰዎችን ለህግ በማቅረብ እንዲሁም ጥቃት የደረሰባቸውን ባለመውቀስ እናንተም ጀግኖች መሆን ትችላላችሁ!

https://p.dw.com/p/4ng21

ሰዎች ችግር ሲያጋጥማቸው የጥበብ ልጆች ልዩ ችሎታቸውን ይዘው ለእርዳታ ከተፍ ይላሉ! 
ጠንካራዋ ሴት ፍትህ አስገራሚ ፍጥነቷን እና ኃይሏን፣ ባለረቂቅ አእምሮዋ ሴት-  ትግስት ምክንያታዊነቷንና የፈጠራ ክህሎቷን፤ ልብ አዋቂዋ ሴት ፍቅር- የሰውን ስሜት በጥልቀት መረዳቷንና አደጋ የመከላከል አቅሟን! እነዚህ ሶስት ሴቶች አንድ ላይ ሲመጡ ኃይላቸው እጥፍ ድርብ ስለሚሆን ማንም ሊያስቆማቸው አይችልም! #የጥበብልጆች