ማስታወቂያ
«ብዙ ሰዎች አሁን ላይ የተፈጥሮ ፀጉራችን ውብ መሆኑን የተገነዘቡ ይመስለኛል።» ትላለች አንዷ ደንበኛዋ። ሌቦሀንግ ብዙ ፀጉር የሚፈልጉ ደንበኞች ቢኖሯትም በሸራዎች ላይ መስራቱን ትመርጣለች።« ምክንያቱም ማንንም አላሳምምም በዛ ላይ የፈለግኩትን ያህል ጊዜ መውሰድ እችላለሁ።» ትላለች። በበርካታ የደቡብ አፍሪካ ጋለሪዎች እና በአሜሪካ ሥራዎቿን አሳይታለች። «ፀጉሬ እንደፈለኩ ሀሳቤን እንድገልጽ የሚፈቅድልኝ የሰውነቴ ክፍል ነው» ትላለች ሌቦሀንግ ።#77ከመቶው