1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዜና መጽሔት፤ ህዳር 2 ቀን 2017 ሰኞ

ሰኞ፣ ኅዳር 2 2017

አንጋፋ ባልደረቦቻችን መሸኘት ደጋግሞናል፤ የረዥም ዓመታት ባልደረባችን፤ በኢየሩሳሌም የዶቼ ቬለ ዘጋቢ የነበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ዜናነህ መኮንን ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል። በዕለቱ የዜና መጽሔት ከምንዳስሳቸው ጉዳዮች አንዱ ነው፤ ትግራይ ክልል የፖለቲካ ልሂቃን ውዝግብንም የሚያስቃኝ ዘገባ አለን፤ ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከወዲሁ ካቢኔያቸውን በማዋቀር እንዲሁም ወደተለያዩ ሃገራት መሪዎች ስልክ በመደወል ተጠምደዋል። የዜና መጽሔት ይህንንም ይዳስሳል።

https://p.dw.com/p/4mtQf
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

Äthiopien I National Bank in Addis Abeba
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።