You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዜብ ታደሰ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትንታኔዎች በ አዜብ ታደሰ
ትንታኔዎች በ አዜብ ታደሰ
ዉይይት፤ የገዥዉ ብልፅግና ፓርቲ የ 5 ዓመት ጉዞ - ስኬት እና ድክመት ሲገመገም
ሀገራዊ አንድነት፣ የዜጎች ክብር እና ነፃነት የብልፅግና ፓርቲ እሴቶች መሆናቸዉን የኢትዮጵያዉ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ገልፀዋል።
እንወያይ፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዉይይት ፋይዳዉ ምን ይሆን?
በሃገሪቱ የሚሰማዉ የጥይት ድምፅ ፀጥ ሊል፤ የፖለቲካ ምህዳሩ ሊሰፋ እና የታሰሩ ፖለቲከኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሊፈቱ ይገባል። በሃገሪቱ ሁሉን አካታች ዉይይት ሊጀመር ይገባል።
እንወያይ፤ ኢትዮጵያ ሌላ ዙር ግጭትን ለመሸከም ጫንቃዉ አላት?
በፕሪቶርያዉ ስምምነት መፍትሄ ይመጣል ሲባል ከ50ሺህ በላይ ሕዝብን ያፈናቀለዉ ግጭት ገፊ ምክንያት ምንድን ነዉ?ክስተቱ የፖለቲከኞች የተሳሳተ ስሌት ነዉ የሚሉ አሉ ይስማማሉ? መፍትሄዉስ?
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባዎች በ አዜብ ታደሰ
ዘገባዎች በ አዜብ ታደሰ
ናዋዥ -የወጣት ኢትዮጵያዉያንን ህይወት የሚበላው የስደት መንገድ
ናዋዥ -የወጣት ኢትዮጵያዉያንን ህይወት የሚበላው የስደት መንገድ
በጉዞ ላይ ደመከልብ ሆነዉ የቀሩትን ሰዎች አያይም ሰዉ። የገቡትን ብቻ ነዉ የሚያስበዉ። አዉሮጳም ከገቡ በኋላ በጣም ብዙ ሰዎች የሥነ-ልቦና ችግር አጋጥሟቸዋል።
ናዋዥ -የኢትዮጵያዉያንን ህይወት የሚበላው የስደት መንገድ
ናዋዥ -የኢትዮጵያዉያንን ህይወት የሚበላው የስደት መንገድ
ሙሉ ስርጭት፤ ታኅሣሥ 10 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ሐሙስ
ሙሉ ስርጭት፤ ታኅሣሥ 10 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ሐሙስ
ሙሉ ስርጭት፤ ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ማክሰኞ
ሙሉ ስርጭት፤ ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ማክሰኞ
DW Amharic የዜና መጽሔት፤ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ
DW Amharic የዜና መጽሔት፤ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በምህጻሩ ኢሰመጉ ዋና ሃላፊ አቶ ዳን ይርጋ የሚደርስባቸው ወከባ በመባባሱ ምክንያት አገር ለቀው መሰደዳቸውን ድርጅቱ ለዶቼቬለ አረጋግጧል። በሌላ በኩል የኢትትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በሦስት ሀገር በቀል የሲቪክ ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረው እገዳ መነሳቱ ታዉቋል። ህወሓት በአንዳንድ አካባቢዎች አዳዲስ ሚሊሽያዎችን እየመለመለ ነው፣ በሕገ-ወጥ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ላይም ተሰማርቷል ሲሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከሰሱ። ከ 3 ሺህ በላይ «የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ የባቡር መንገድ ፕሮጀክት» ሠራተኞች ያለፉት 9 ወራት ደሞዛችን አልተከፈለንም ሲሉ ለዶቼቬለ ተናገሩ።
የዓለም ዜና፤ ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ
የዓለም ዜና፤ ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ
--ባለፉት 8 ቀናት በጎጃም ቀጠና የነበረው የእንቅስቃሴ ገደብ መነሳቱን የአማራ ፋኖ በጎጃም አስታወቀ። የአማራ ፋኖ በጎጃም የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ምክትል ኃላፊ እንደሆኑ የገለፁልን ዮሐንስ ዓለማየሁ ባለፉት 8 ቀናት በጎጃም ቀጠና አንዳንድ አካባቢዎች በተደርጉ ውጊያዎች ህብረተሰቡ በመንግድ ሊገጥመው የሚችለውን ሞትና እንግልት ለማስወገድ የመንገድና የንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ ገደብ ተጥሎ መቆየቱን ተናግረዋል። -- የቱርኩ ፕሬዚዳንት ራቺብ ታይብ ኤርዶጋን በቅርቡ ኢትዮጵያን እና ሶማልያን እንደሚጎበኙ ተነገረ።--የሶርያዉ ባሽር አልአሳድ ከሶሪያ አቅጄ አልወጣሁም ለመዉጣትም እቅድ አልነበረኝም፤ የወጣሁት በሩስያ ነዉ አሉ።
ተጨማሪ ዘገባዎች አሳይ
ዋናዉን ገፅ ተመልከት